የበዓል ጊዜያት

ወርሃዊ በዓላት

  1. 1.     ልደታ፣ዮሐንስ ፣ራጉኤል ፣እዮብ ፣ኤልያስ ፣ ሶስና

    2.  በርቶሎሚዎስ ፣ጴጥሮስ ፣አባ ጉባ ፣መሪና

    3.  በአታ ማርያም ፣ፋኑኤል ፣ዜና ማርቆስ

    4.  ዮሐንስ ወልደ ነጎድጓድ ፣አባ መቃርዎስ፣ አባ አብርሐ

    5.  ጴጥሮስና ጳውሎስ ፣ገብረ መንፈስ ቅዱስ

    6.  ቁስቋም ፣ኢየሱስ ፣አርሴማ ቅድስት ፣እያሱ

    7. አጋዕዝተ አለም ሥላሤ ፣ዲዎስቆሮስ

    8.  ኪሮስ ፣ማቲዮስ፣ ኪሩቤል አርባእቱ እንስሳ፡ ዘካርያስ

    9.  ሰልስቱ ምዕት፣ ቶማስ ፣እስትንፋሰ ክርስቶስ ፣አትናትዮስ

    10. መስቀለ ክርስቶስ ፣ናትናኤል ሐዋርያ ፣ፀደንያ ማርያም

    11. ሐና እና ኢያቄም ፣አቡነ ሐራ

    12. ሚካኤል፣ አባ ሳሙኤልና ፣ ናትናኤል ሐዋርያ

    13. ፀጋ ኢየሱስ/ ዘርአ ብሩክ/ ፣ሩፋኤል ፣እግዚአብሔር አብ

    14. አቡነ አረጋዊ ፣ገብረ ክርስቶስ/ገብረ መርአዊ/ ዘሚካኤል ፣ሙሴ ፀሊም

    15. ቂርቆስና እየሉጣ ፣ሚናስ

    16. ኪዳነ ምህረት ፣ኤልሳቤጥ

    17. እስጢፋኖስ ፣ገሪማ ፣ወለተ ጴጥሮስ ፣አቡነ በትረ ማርያም ፣ ያዕቆብ ወልደ ዘብዲዮስ ፣ሙሴ

    18.  ማዕቀብ አልፋ ፣ኢዩስጣቲዮስ ፣ፊሊጶስ

    19. ገብርኤል ፣ሰልስቱ ደቂቅ፣ ይመርሐነ ክርስቶስ

    20. ዮሐንስ ሀፂር ፤ሕንፀተ ቤተ ክርስቲያን

    21. ቅድስት ድንግል ማርያም

    22. ሉቃስ ፣ደቅስዮስ ፣ኡራኤል ፣ ብስራተ ገብርኤል

    23. ቅዱስ  ጊዮርጊስ

    24. ተክለ ሐይማኖት ፣ጎርጎርዮስ ፣24ቱ ካህናተ ሰማይ፣ ክርስረቶስ ሰምራ

    25. ቅዱስ መርቆሬዎስ ፣አቡነ ሀቢብ

    26. ዮሴፍ፣ ቶማስ ዘህንደኬ፣ አቡነ ሀብተ ማርያም

    27. መድሐኔአለም ፣አቡነ መባዓ ፅዮን ተክለ አልፋማርያም

    28. አማኑኤል ፣ አበው አብርሃም ይህሳቅ ያዕቆብ 

    29. በዓለ እግዚአብሔር (በዓለወልድ)፣ቅዱስ ላሊበላ ፣ቅድስት አርሴማ

    30. ቅዱስ ማርቆስ ፡ ዮሐንስ መጥምቅ

     

    ግዝት በዓላት የሚባሉት

    1~የወልድ በዓል /በዓለ ወልድ/ ወር በገባ በ29

    2~የእመቤታችን በዓል ወር በገባ በ21

    3~የቅዱስ ሚካኤል ወር በገባ በ12

    4~ቀዳሚት ሰንበት

    5~እሁድ ሰንበተ ክርስትያን ናቸው።

ወር

ቀን

ዓመታዊ ክብረ በዓላትና የሚከበሩት ምክንያት

መስከረም

1

ቅዱስ ዮሐንስ የዘመን መለወጫ     ቅዱስ ራጉኤል   በዓለ ሲመቱ    ፃዲቁ እዮብ እረፍቱ

መስከረም

2

መጥምቁ ዮሐንስ አንገቱን የተቆረጠበት

መስከረም

10

ፀደኒያ ማርያም ሉቃስ የሳላት ስዕል ድምጽ አውጥታ የተናገረችበት

መስከረም

17

በዓለ መስቀል  መስቀሉ  ወደ ኢትዮጵያ የመጣበት በዓለ መስቀሉን በማሰብ በግሸን የሚከበርበት

መስከረም

21

በዓለ መስቀሉን በማሰብ በግሸን የሚከበርበት

መስከረም

29

ቅድስት አርሴማ  እረፍቷ

ጥቅምት

5

አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ወደ ኢትዮጵያ የመጡበት

ጥቅምት

14

ሐዋርያው ፊሊጶስ እረፍቱ     አቡነ አረጋዊ የተሰወሩበት     ገብረክርስቶስ እረፍቱ

 

ጥቅምት

17

ቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት በዓለ ሲመቱ

 

ህዳር

3

ነአኩቶ ለአብ የተሰወረበት

 

ህዳር

6

ቁስቋም ማርያም  እመቤታችን ከስደት የተመለሰችበት

 

ህዳር

7

ቅዱስ ጊዮርጊስ ቅዳሴ ቤቱ

 

ህዳር

8

አርባእቱ እንስሳ

 

ህዳር

11

ቅድስት ሀና እመ ድንግል ማርያም አረፍቷ

 

ህዳር

12

ቅዱስ ሚካኤል  እስራኤል ከግብፅ የወጡበት

 

ህዳር

21

ፅዬን ማርያም  ዳጎንን የሰባበረችበት

 

ህዳር

24

ካህናተ ሰማይ ሱራፌል

 

ህዳር

25

ሰማእቱ ቅዱስ መርቆርዮስ አንገቱን ተቆርጦ በሰማእትነት ያረፈበት

 
    

ታሕሳስ

1

ነቢዩ  ኤልያስ  የተወለደበት

 

ታህሳስ

3

በአታ ማርያም ቤተ መቅደስ የገባችበት

 

ታህሳስ

 

አቡነ ዜና ማርቆስ እረፍታችው

 

ታህሳስ

12

አባ ሳሙእል ዘዋልድባ እረፍታችው

 

ታህሳስ

19

ቅዱስ ገብርኤል ሰልስቱ ደቂቅን ከእሳት ያወጣበት

 

ታህሳስ

22

ብስራተ ገብርኤል

 

ታህሳስ

24

አቡነ ተክለሃይማኖት የተወለዱበት

 

ታህሳስ

29

የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ልደት

 

ጥር

1

ቅዱስ እስጥፋኖስ በሰማእትነት ያረፈበት

 

ጥር

4

ቅዱስ ዮሃንስ ፍቁረ እግዚ የተሰወረበት

 

ጥር

6

በአለ ግዝረቱ ለኢየሱስ ክርስቶስ

 

ጥር

7

ቅድስት ሥላሤ የሰናኦርን  ግንብ ያፈራረሱበት ዘፍ 111፤1

 

ጥር

11

በዓለ ጥምቀት

 

ጥር

12

ቃና ዘገሊላ በዶኪማስ ቤት ውሃውን ወደ ወይን የለወጠበት ዮሃ 2፡11

 

ጥር

15

ህጻኑ ቅዱስ ቂርቆስ እና እናቱ ቅድስት እየሉጣ በሰማእትነት ያረፉበት

 

ጥር

18

ስባረ አጽሙ ለጊዮርጊስ

 

ጥር

21

የእመቤታችን እረፍት( አስተርዮ)

 

ጥር

22

ቅዱስ ኡራኤል

 

የካቲት

16

እመቤታችን ቃልኪዳን የተቀበለችበት በላእሰብ የዳነበት

 

የካቲት

 

ቅድስት እኤልሳቤጥ ያረፈችበት

 

መጋቢት

5

ጻዲቁ አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በምድረ ከብድ ያረፉበት

 

መጋቢት

10

መስቀለ ኢየሱስ

 

መጋቢት

27

መድሃኔ ዓለም ለዓለም ቤዛነተ የተሰቀለበት

 

መጋቢት

29

ጽንሰት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተጸነሰበት

 

ሚያዚያ

7

የእመቤታችን አባት ኢያቄም ያረፈበት

 

ሚያዚያ

23

ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንገቱን ተቆርጦ በሰማእትነት ያረፈበት

 

ሚያዚያ

30

ወንጌላዊው ቅዱስ ማርቆስ ያረፈበት

 

ግንቦት

1

እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከኢያቄምና ከሐና  የተወለደችበት

 

ግንቦት

21

እመቤታችን በደብረ ምጥማቅ ለክርስትያኑም ለሙስሊሙም የተገልጻ የታየችበት

 

ሰኔ

12

ቅዱስ ሚካኤል ባህራንን ከሞት፣ አፎሚያን ከእደ ረበናት ያዳነበት፣ ቅዱስ ላሊበላ ያረፈበት

 

ሰኔ

20

የመጀመሪያው ቤተመቅደስ በሶስት ድንጋዮች የታነጸበት

 

ሃምሌ

5

ሐዋርያው ቅዱስ ጴጥሮስ በመስቀል ተዘቅዝቆ የተሰቀለበት

 

ሃምሌ

 

ሐዋርያው ጳውሎስ አንገቱን ተቆርጦ ያረፈበት

 

ሃምሌ

7

ቅድስት ሥላሤ በአብርሃም ቤት ተገኝተው አብርሐምን የባረኩበት

 

ሃምሌ

 

ሰዶምና ጎመራ በእሳት  የጠፉበት፣ ሎጥ የዳነበት

 

ሃምሌ

8

ጻዲቁ አባታችን አቡነ ኪሮስ ያረፉበት

 

ሃምሌ

19

ቅዱስ ገብርኤል ቂርቆስና እየሉጣን ከእሳት ያዳነበት

 

ሃምሌ

22

ቅዱስ ኡራኤል ለእዝራ ስቱኤልን ጽዋእ ልቦና ያጠጣበት

 

ሃምሌ

26

ቅዱስ ዮሴፍ እረፍቱ

 

ነሃሴ

7

እመቤታችን የተጸነሰችበት

 

ነሃሴ

16

እመቤታችን ስጋዋ የፈለሰበት፣ ለሃዋርያት ተገልጻ የታየችበት

 

ነሃሴ

24

አቡነ ተክለሃይማኖት ያረፉበት

 

ነሃሴ

26

አቡነ ሃብተማርያም

 

ጵጉሜ

3

ቅዱስ ሩፋኤል የጦቢትን አይን ያበራበት

 
    

           

ዳውንሎድ ሞባይል አፕ

ሶሻል ሚድያ ላይ ያግኙን

 

Copyright © 2010 – 2023 zetewahedo.com | All rights reserved.
error: Content is protected !!
Scroll to Top