Skip to content
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
ሥላሴ
እየሱስ ክርስቶስ
ድንግል ማርያም
ቅዱሳን መላእክት
ቅዱሳን ፃድቃን ሰማዕታት
ታቦት እና ፅላት
ፆም ፀሎት ስግደት ምፅዋት
ቅዱሳት ስዕላት
ጠበል እና ጥምቀት
ለሕጻናት
ምላሽ ለመናፍቃን
ስብከቶች
ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር
English Version
ያግኙን
Menu
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
ሥላሴ
እየሱስ ክርስቶስ
ድንግል ማርያም
ቅዱሳን መላእክት
ቅዱሳን ፃድቃን ሰማዕታት
ታቦት እና ፅላት
ፆም ፀሎት ስግደት ምፅዋት
ቅዱሳት ስዕላት
ጠበል እና ጥምቀት
ለሕጻናት
ምላሽ ለመናፍቃን
ስብከቶች
ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር
English Version
ያግኙን
የመናፍቃን ማንነትና መልሶቻቸው ☞
እዚህ በመጫን ያንብቡ
【
የመናፍቃን የሮሜ 8፡34 የማታለያ ጥቅስ ሲጋለጥ
】
ከመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የሐዲስ ኪዳን ትርጓሜ መምህር)
የኢየሱስን የባሕርይ አምላክነትና ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የተካከለ መኾኑን ለማመን የተቸገሩና ፈራጅነቱን የካዱ ተጠራጣሪዎች ከሚያቀርቧቸው ጥያቄዎች አንደኛው በሮሜ 8፡34 ላይ ያለው ኀይለ ቃል ነው፡፡ ይኽ “እስመ ለሊሁ ያጸድቅ መኑ ዘይኴንን ክርስቶስ ሞተ ወተንሥአ እሙታን ወሀሎ ይነብር በየማነ እግዚአብሔር ወይትዋቀስ በእንቲኣነ” (ርሱ ሲያጸድቅ የሚፈርድ ማነው ክርስቶስ ሙቶ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቶ በአብ ቀኝ ተቀምጧል ስለእኛም ይፈርዳል) የሚለው የጠራው የግእዙ የመጽሐፍ
☞
ተጨማሪ ያንብቡ
“መዳን በሌላ በማንም የለም” /ሐዋ. 4፥12/
በመጀመሪያ ቃሉን ማን ተናገረው የት ቦታ ተናገረው መቼ ተናገረው በምን ምክንያት ተናገረው ብለን በደንብ ማየት ተገቢ ነው ቃሉን የተናገረው ሐዋሪያው ቅዱስ ጴጥሮስ ነው በመቅደስ ደጃፍ ከእናቱ ማህጸን ጀምሮ አንካሳ ሆኖ የተወለውን ምስኪን ቅዱስ ጴጥሮስ በናዝሪቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሳና ተመላላስ ባለው ጊዜ እግሮቹ ቀንተውለት ቆሙ የካህናት አለቆችና ሽማግሌዎች ጻፎች ሊቃነ ካህናቱም ሐና እና ቀያፋ ጴጥሮስ ዮሐንስንይዘው በምነ ሐይል ወይም በማን ስም ይህን አደረጋችሁ ቢሏቸው እናንተስ ሰቅላችሁ በገደላችሁት ነገር ግን ሞትን ድል ነስቶ በተነሳው በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ይህንን አድርገናል ብሎ ጴጥሮስ መልስ ከሰጠው በኃላ መዳን በማንም የለም ብሎ እነርሱ የጠሉት እና የሰቀሉት ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ራሱ አዳኝ መሆኑን ገለጸላቸው፡፡ቅዱስ ጴጥሮስ ና ሌሎችም
☞
ተጨማሪ ያንብቡ
በሩ እኔ ነኝ በእኔ የሚገባ ቢኖር ይድናል
እኔ ከራሴ አንዳች ላደርግ አይቻለኝም
በፀጋው ድነናል ሲባል ምን ማለት ነው
ሰው የሚድነው በምንድነው?
የሰው ልጅ
የሚድነው
በእምነት፣ በጥምቀት፣ በሥጋው በደሙ፣ በመልካም ሥራ ጸንቶ ሲኖር ነው …
ComingSoon!
ComingSoon!
ComingSoon!
ComingSoon!
ComingSoon!
ComingSoon!
ዳውንሎድ ሞባይል አፕ
ሶሻል ሚድያ ላይ ያግኙን
Facebook
Twitter
Youtube
Telegram
Instagram
Privacy Policy
|
Terms of Use
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
ሥላሴ
እየሱስ ክርስቶስ
ድንግል ማርያም
ቅዱሳን መላእክት
ቅዱሳን ፃድቃን ሰማዕታት
ታቦት እና ፅላት
ፆም ፀሎት ስግደት ምፅዋት
ቅዱሳት ስዕላት
ጠበል እና ጥምቀት
ለሕጻናት
ምላሽ ለመናፍቃን
ስብከቶች
ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር
English Version
ያግኙን
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ
ሥላሴ
እየሱስ ክርስቶስ
ድንግል ማርያም
ቅዱሳን መላእክት
ቅዱሳን ፃድቃን ሰማዕታት
ታቦት እና ፅላት
ፆም ፀሎት ስግደት ምፅዋት
ቅዱሳት ስዕላት
ጠበል እና ጥምቀት
ለሕጻናት
ምላሽ ለመናፍቃን
ስብከቶች
ኦርቶዶክሳዊ መዝሙር
English Version
ያግኙን
Copyright © 2010 – 2023 zetewahedo.com | All rights reserved.
error:
Content is protected !!
Scroll to Top