አማርኛ ታይፕ

 አማርኛ መፃፊያ ሶፍትዌር | Keyman for Amharic ☞ እዚህ በመጫን ይጠቀሙ

በአማርኛ እንዴት ታይፕ አደርጋለሁ?

አማርኛን ፊደሎችን በኮምፒውተር ላይ ታይፕ ለማድረግ የአማርኛ ድምጾችን ተቀራራቢ በሆነ የእንግሊዝኛ ፊደሎች በመፈለግ (“phonetic” በሚባል የቋንቋ አመለካከት) መጠቀም ይቻላል። ማንኛውንም የፊደል መደብ ስንጫን የምናገኘው ስድስተኛውን የአማርኛ ፊደል ወይም ሳድስ የሆነውን ፊደል ነው። ሌሎቹን ሆሄያቶች ለማግኘት የእንግሊዝኛ አናባቢ የሆኑትን ማለትም “vowels” አብሮ በመምታት ፊደሉን መቀየር ይቻላል። የሚወክሉዋቸውም አናባቢዎች፦ አ-e ፥ ኡ-u ፥ ኢ-i ፥ አ-a ፥ ኤ-ee እና ኦ-o ናቸው።

ለምሳሌ፦ “ሰላም”ን ታይፕ ለማድረግ “selam” በማለት ነው።

ሀ/

አማርኛ ከእንግሊዝኛ የበለጠ ብዙ ድምጽ ወይም ፊደል ስላለው አንዳንድ ጊዜ የሚወክለው ቃል ላይኖረው ይችላል። ለምሳሌ በእንግሊዝኛ “ጠ”ን ታይፕ ለማድረግ የቀረበው ፊደል “t” ቢሆንም “t” በጣም ወደ “ተ” ስለሚቀርብ ያንን ያስገኛል። ግን ትልቁን “T” ከተጠቀምን የምንፈልገውን ፊደል ማለትም “ጠ”ን እናገኛለን።

ለምሳሌ፦ “TeenaysTlN” – “ጤናይስጥልኝ” ይሆናል።

ለ/

በዛው ሕግ ደግሞ “ኝ” “ኝ”ን ወክሏል። እዚህ ላይ የምንረዳው የምንገምተው የአማርኛ ፊደል በትንሹ የእንግሊዝኛ ፊደል መቀርጽ ካልቻለ ትልቁን የእንግሊዝኛ ፊደል መጠቀም ይረዳል። ይህም ካልሆነሁለቴ በመድገም ፊደሉን ማግኘት ይቻላል። በተለይ መደጋገሙ የሚረዳው ተደጋጋሚ ሆሄያት ላላቸው እንደ “ሀ” እና “ሰ” ነው።

ለምሳሌ፦“sselam”– “ሠላም” ይሆናል።
 “SSeHey”– “ፀሐይ” ይሆናል።

ሐ/

ልዩ የሆኑትን ፊደሎች ማለትም ሏ ፥ ሟ ፥ ኋ ለማግኘት ሁለት ዘዴዎችን መጠቀም ይቻላል። ውጤታቸው ግን ያው ነው።

ለምሳሌ፦ “mWa” ለማግኘት “mwwa” መምታት ወይም “ሟ” ነው።

መ/

በመጨረሻ ልናስረዳ የምንፈልገው የአጣቃሽ ወይም ‘ (apostrophe) ጥቅም ነው። የአንዳንድ ቃላቶች አወቃቀር ሳድስ ሆኖ በአናባቢ ሲቀጥል የአጣቃሽ ምልክቱን መጠቀም ያስፈልጋል። ለምሳሌ “ገብርኤል” ስንል ከ”ር” በኋላ “ኤ” ስለምንጠቀም “gebr’El” ማለት አለብን። አጣቃሹን ባንጠቀም ግን “ር” ወደ “ረ” ይቀየራል። (ትልቁ “E” ደግሞ “ኤ” ለማግኘት አቋሯጩ ዘዴ ነው።)

ለምሳሌ፦“mel’ak”– “መልአክ” ይሆናል።
 “m’eeraf”– “ምዕራፍ” ይሆናል።
 

አጣቃሹን ለቁጥሮች ደግሞ እንዲሁ እንጥቀምበታለን።

ለምሳሌ፦‘1 – ፩ ይሆናል።
 ‘2 – ፪ ይሆናል።
 

እንዲሁም አጣቃሹን ሁለቴ በመምታት ምልክቱን እራሱን ለምግኘት ይቻላል። ይህም ደንብ ለአብዛኛው ምልክቶች ይጠቅማል።

ለምሳሌ፦“,”በመጀመሪያ ጊዜ “፣” ይሆናል።
  በሁለተኛ ጊዜ “፥” እራሱን ይሆናል።
  በሦስተኛ ጊዜ “,” እራሱን ይሆናል።
 “:”በመጀመሪያ ጊዜ “፡” ይሆናል።
  በሁለተኛ ጊዜ አራት ነጥብ ይሆናል።

ለፍስሃ በርተሎሜኦስ እናመሰግናለን።


Unshifted

                                                            

`

 

1

 

2

 

3

 

4

 

5

 

6

 

7

 

8

 

9

 

0

 

–

 

=

 

Bksp

 

Tab

 

q

ቅ

w

ው

e

እዕዐ

r

ር

t

ት

y

ይ

u

ኡዑ

i

ኢዒ

o

ኦዖ

p

ፕ

[

 

]

 

\

 

Caps

 

a

አዓ

s

ስሥ

d

ድ

f

ፍ

g

ግ

h

ህኅ

j

ጅ

k

ክ

l

ል

;

፤

‘

 

Enter

 

Shift

 

z

ዝ

x

ሽ

c

ች

v

ቭ

b

ብ

n

ን

m

ም

,

፣፥

.

 

/

 

Shift

 

Ctrl

 
 

Alt

 
  

Alt

 
 

Ctrl

 

With Shift

                                                            

~

 

!

 

@

 

#

 

$

 

%

 

^

 

&

 

*

 

(

 

)

 

_

 

+

 

Bksp

 

Tab

 

Q

ቕ

W

ው

E

ኤዔ

R

ር

T

ጥ

Y

ይ

U

ኡዑ

I

ኢዒ

O

ኦዖ

P

ጵ

{

 

}

 

|

 

Caps

 

A

ኣዓ

S

ጽፅ

D

ዽ

F

ፍ

G

ጝ

H

ሕ

J

ጅ

K

ኽ

L

ል

:

፡ ።

“

 

Enter

 

Shift

 

Z

ዥ

X

ሽ

C

ጭ

V

ቭ

B

ብ

N

ኝ

M

ም

<

< «

>

> »

?

 

Shift

 

Ctrl

 
 

Alt

 
 

፡

Alt

 
 

Ctrl

 

 


SERA-EZ Fidel

ቤተሰብ

ግዕዝ

ካዕብ

ሣልስ

ራብዕ

ኃምስ

ሳድስ

ሳብዕ

ዘመደ-

ግዕዝ

ዘመደ-

ካዕብ

ዘመደ-

ሣልስ

ዘመደ-

ራብዕ

ዘመደ-

ኃምስ

ሆይ

ሀ

he

ሁ

hu

ሂ

hi

ሃ

ha

ሄ

hee

ህ

h

ሆ

ho

     

ላዊ

ለ

le

ሉ

lu

ሊ

li

ላ

la

ሌ

lee

ል

l

ሎ

lo

   

ሏ

lwwa

lWa

 

ሐውት

ሐ

He

ሑ

Hu

ሒ

Hi

ሓ

Ha

ሔ

Hee

ሕ

H

ሖ

Ho

   

ሗ

Hwwa

HWa

 

ማይ

መ

me

ሙ

mu

ሚ

mi

ማ

ma

ሜ

mee

ም

m

ሞ

mo

   

ሟ

mwwa

mWa

 

ሠውት

ሠ

sse

ሡ

ssu

ሢ

ssi

ሣ

ssa

ሤ

ssee

ሥ

ss

ሦ

sso

   

ሧ

ssWa

 

ርእስ

ረ

re

ሩ

ru

ሪ

ri

ራ

ra

ሬ

ree

ር

r

ሮ

ro

   

ሯ

rwwa

rWa

 

ሳት

ሰ

se

ሱ

su

ሲ

si

ሳ

sa

ሴ

see

ስ

s

ሶ

so

   

ሷ

swwa

sWa

 

ሻ-ሳት

ሸ

xe

ሹ

xu

ሺ

xi

ሻ

xa

ሼ

xee

ሽ

x

ሾ

xo

   

ቷ

twwa

tWa

 

ቃፍ

ቀ

qe

ቁ

qu

ቂ

qi

ቃ

qa

ቄ

qee

ቅ

q

ቆ

qo

ቈ

qwwe

qWe

ቊ

qwwi

qWi

ቍ

qwwu

qWu

ቋ

qwwa

qWa

ቌ

qwwee

qWee

ቐ-ቃፍ

ቐ

Qe

ቑ

Qu

ቒ

Qi

ቓ

Qa

ቔ

Qee

ቕ

Q

ቖ

Qo

ቘ

Qwwe

QWe

ቚ

Qwwi

QWi

ቝ

Qwwu

QWu

ቛ

Qwwa

QWa

ቜ

Qwwee

QWee

ቤት

በ

be

ቡ

bu

ቢ

bi

ባ

ba

ቤ

bee

ብ

b

ቦ

bo

   

ቧ

bwwa

bWa

 

ቬ-ቤት

ቨ

ve

ቩ

vu

ቪ

vi

ቫ

va

ቬ

vee

ቭ

v

ቮ

vo

   

ቯ

vwwa

vWa

 

ታው

ተ

te

ቱ

tu

ቲ

ti

ታ

ta

ቴ

tee

ት

t

ቶ

to

   

ቷ

twwa

tWa

 

ቻ-ታው

ቸ

ce

ቹ

cu

ቺ

ci

ቻ

ca

ቼ

cee

ች

c

ቾ

co

   

ቿ

cwwa

cWa

 

ኀርም

ኀ

hhe

ኁ

hhu

ኂ

hhi

ኃ

hha

ኄ

hhee

ኅ

hh

ኆ

hho

ኈ

hwwe

hWe

ኊ

hwwi

hWi

ኍ

hwwu

hWu

ኋ

hwwa

hWa

ኌ

hwwee

hWee

ነሐስ

ነ

ne

ኑ

nu

ኒ

ni

ና

na

ኔ

nee

ን

n

ኖ

no

   

ኗ

nwwa

nWa

 

ኛ-ነሐስ

ኘ

Ne

ኙ

Nu

ኚ

Ni

ኛ

Na

ኜ

Nee

ኝ

N

ኞ

No

   

ኟ

Nwwa

NWa

 

አልፍ

አ

a

አ

u

ኢ

i

ኣ

A

ኤ

E

እ

e

ኦ

o

ኧ

eW

    

ካፍ

ከ

ke

ኩ

ku

ኪ

ki

ካ

ka

ኬ

kee

ክ

k

ኮ

ko

ኰ

kwwe

kWe

ኲ

kwwi

kWi

ኵ

kwwu

kWu

ኳ

kwwa

kWa

ኴ

kwwee

kWee

ኻ-ካፍ

ኸ

Ke

ኹ

Ku

ኺ

Ki

ኻ

Ka

ኼ

Kee

ኽ

K

ኾ

Ko

ዀ

Kwwe

KWe

ዂ

Kwwi

KWi

ዅ

Kwwu

KWu

ዃ

Kwwa

KWa

ዄ

Kwwee

KWee

ወዌ

ወ

we

ዉ

wu

ዊ

wi

ዋ

wa

ዌ

wee

ው

w

ዎ

wo

     

ዐይን

ዐ

eee

ዑ

uu

ዒ

ii

ዓ

aa

ዔ

EE

ዕ

ee

ዖ

oo

     

ዘይ

ዘ

ze

ዙ

zu

ዚ

zi

ዛ

za

ዜ

zee

ዝ

z

ዞ

zo

   

ዟ

zwwa

zWa

 

ዠ-ዘይ

ዠ

Ze

ዡ

Zu

ዢ

Zi

ዣ

Za

ዤ

Zee

ዥ

Z

ዦ

Zo

   

ዧ

Zwwa

ZWa

 

የመነ

የ

ye

ዩ

yu

ዪ

yi

ያ

ya

ዬ

yee

ይ

y

ዮ

yo

     

ድንት

ደ

de

ዱ

du

ዲ

di

ዳ

da

ዴ

dee

ድ

d

ዶ

do

   

ዷ

dwwa

dWa

 

ዽ-ድንት

ዸ

De

ዹ

Du

ዺ

Di

ዻ

Da

ዼ

Dee

ዽ

D

ዾ

Do

   

ዿ

Dwwa

DWa

 

ጅ-ድንት

ጀ

je

ጁ

ju

ጂ

ji

ጃ

ja

ጄ

jee

ጅ

j

ጆ

jo

   

ጇ

jwwa

jWa

 

ገምል

ገ

ge

ጉ

gu

ጊ

gi

ጋ

ga

ጌ

gee

ግ

g

ጎ

go

ጐ

gwwe

gWe

ጒ

gwwi

gWi

ጕ

gwwu

gWu

ጓ

gwwa

gWa

ጔ

gwwee

gWee

ጘ-ገምል

ጘ

Ge

ጙ

Gu

ጚ

Gi

ጛ

Ga

ጜ

Gee

ጝ

G

ጞ

Go

     

ጠይት

ጠ

Te

ጡ

Tu

ጢ

Ti

ጣ

Ta

ጤ

Tee

ጥ

T

ጦ

To

   

ጧ

Twwa

TWa

 

ጨ-ጠይት

ጨ

Ce

ጩ

Cu

ጪ

Ci

ጫ

Ca

ጬ

Cee

ጭ

C

ጮ

Co

   

ጯ

Cwwa

CWa

 

ጰይት

ጰ

Pe

ጱ

Pu

ጲ

Pi

ጳ

Pa

ጴ

Pee

ጵ

P

ጶ

Po

   

ጷ

Pwwa

PWa

 

ጸደይ

ጸ

Se

ጹ

Su

ጺ

Si

ጻ

Sa

ጼ

See

ጽ

S

ጾ

So

   

ጿ

Swwa

SWa

 

ፀጳ

ፀ

SSe

ፁ

SSu

ፂ

SSi

ፃ

SSa

ፄ

SSee

ፅ

SS

ፆ

SSo

     

አፍ

ፈ

fe

ፉ

fu

ፊ

fi

ፋ

fa

ፌ

fee

ፍ

f

ፎ

fo

   

ፏ

fwwa

fWa

 

ፕሳ

ፐ

pe

ፑ

pu

ፒ

pi

ፓ

pa

ፔ

pee

ፕ

p

ፖ

po

   

ፗ

pwwa

pWa

 
 
 

፡

:

።

::

፣

,

፤

;

፥

,,

-:

፦

:-

፧

??

፨

:|:

**

 

‘

‘ ‘

,

,,,

;

; ;

፩

‘1

፪

‘2

፫

‘3

፬

‘4

፭

‘5

፮

‘6

፯

‘7

፰

‘8

፱

‘9

 

፲

’10

፳

’20

፴

’30

፵

’40

፶

’50

፷

’60

፸

’70

፹

’80

፺

’90

፻

‘100

፲፻

‘1000

፼

‘10000

error: Content is protected !!
Scroll to Top