እንደቸርነትህ

እንደቸርነትህ

እንደቸርነትህ አቤቱ ማረኝ /2/
እንደምሕረትህ ይቅርታን ስጠኝ /2/
ከኃጢአቴም አንጻኝ ከክፉ በደሌ /2/
ለዚያች ክፉ ኃጢአት እንዳልሆናት ሎሌ /2/
እኔም አበሳየን በደሌን ሳውቀው /2/
ፍጹም የሚያድነኝ ቸርነትህ ነው /2/
አንተን ብቻ በደልኩ ክፉም አደረግሁ /2/
አሁን ይቅር በለኝ ከፊትህ ወደቅሁ /2/
ከፊትህ ወድቄ ስለምን አንተን /2/
መውደቄን ተመልከት አምላከ ብርሃን /2/
አሁን ትባርክ ዘንድ ማህበራችንን ሀገራችንን
ጌታ ሆይ ላክልን መንፈሰ ቅዱስን ጰራቅሊጦስን

ዳውንሎድ ሞባይል አፕ

ሶሻል ሚድያ ላይ ያግኙን

 

Copyright © 2010 – 2023 zetewahedo.com | All rights reserved.
error: Content is protected !!
Scroll to Top