zetewahedo Posts

ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን

1 የጌታችን ትንሣኤ ስለ ጌታችን ሞትና ትንሣኤ የተነገረ ትንቢት ፤ የተመሰለ ምሳሌ ትንቢት እኔ ተኛሁ አንቀላፋሁ ፤ እግዚአብሔር (እግዚአብሔርነቴ) ደግፎኛልና ነቃሁ ። መዝ 3 ፥ 5 ። እግዚአብሔር ይነሣ ፤ ጠላቶቹም ይበተኑ ፤ የሚጠሉትም ከፊቱ ይሽሹ ። መዝ 27 ፥ 1 ። እግዚአብሔር ከእንቅልፍ እንደሚነቃ ተነሳ ። መዝ 77 ፥ 65 ። ምሳሌ ዮናስ ፤ […]

ምሥጢረ ትንሣኤ ሙታን Read More »

ምሥጢረ ቁርባን

ቁርባን ፤ ማለት ፣ ለእግዚአብሔር የሚቀርብ አምኃ ፣ መስዋዕት ፣ መንፈሳዊ ነገር ሁሉ ማለት ሲሆን ፤ በዚህ ትምሕርታችን ግን ፤ ስለ ሐዲስ ኪዳን መስዋዕት (የክርስቶስ ሥጋና ደም) እንማራለን ። በብሉይ ኪዳን ለሐዲስ ኪዳን ቁርባን (መስዋዕት) ምሳሌዎች የመልከ ጼዴቅ መስዋዕት ዘፍ 14 ፥ 18 ። ዕብ 5 ፥ 6 ። ዕብ 6 ፥ 1 ። ህብስቱ

ምሥጢረ ቁርባን Read More »

ምሥጢረ ጥምቀት

ምሥጢረ ጥምቀት ጠመቅ ማለት መነከር፣ መዘፈቅ፣ ውኃ ውስጥ ገብቶ መውጣት ማለት ነው፡፡ ምሥጢረ ጥምቀት የሥላሴ ልጅነት የሚሰጥበት እና የኃጢአት ሥርየት የሚገኝበት ምሥጢር ነው፡፡ የጥምቀት አመሠራረት የምስጢረ ጥምቀት መሥራች ጌታችንና አምላካችን መድድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። የመሠረተውም በሦስት መንገድ ነው። እነርሱም፡-   በተግባር፡- ራሱ ተጠምቆ እንድንጠመቅ አስተምሮናል /አርአያ ሆኖናል/ ማቴ 3፡13 በትምህርት፡- “ያመነ የተጠመቀ ይድናል” / ማር

ምሥጢረ ጥምቀት Read More »

ምሥጢረ ሥጋዌ

ሥጋዌ : ተሰገወ ሰው ሆነ ካለው የግዕዝ ቃል የተገኘ ሲሆን : ምሥጢረ ሥጋዌ ማለት ሰው የመሆን ምሥጢር ማለት ነው:: አምላክ ለምን ሰው ሆነ? አዳምን ከበደል ሊያነጻው አዳም የሰይጣንን ምክር በመስማት እግዚብአሔር አትብላ ያለውን ዕፀ በለስ በልቶ ትእዛዙን በማፍረሱ ከፈጣሪው በተጣላ ጊዜ የሞት ፍርድ (ሞተ ሥጋ ሞተ ነፍስ) ተፈረደበት ። ዘፍ 3፥1 ። ለጥፋቱ ምክንያት የነበሩት

ምሥጢረ ሥጋዌ Read More »

ምሥጢረ ሥላሴ

ሠለሰ ሶስት አደረገ ፤ ካለው የግዕዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን ፤ ሥላሴ ማለት ሶስትነት ማለት ነው ። በዚህ ትምህርት የአምላክን አንድነት ሶስትነት እንማራለን ። የምሥጢረ ሥላሴን ትምህርት በምንማርበት ጊዜ ከሂሳብ ቀመር ህግ አስተሳሰብ ውጭ ሆነን ነው ። ምክንያቱም መንፈሳዊዉ ሥጋዊዉን ጥበብ (ፍልስፍና) ይመረምረዋል እንጅ መንፈሳዊ ጥበብና ምሥጢር በዓለማዊ ዕውቀት ምርምር ሊደረስበት አይቻልምና ። የሃይማኖት ነገር ቁሳዊ

ምሥጢረ ሥላሴ Read More »

ሮሜ 8፡34

【የመናፍቃን የሮሜ 8፡34 የማታለያ ጥቅስ ሲጋለጥ】 ከመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ (የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የሐዲስ ኪዳን ትርጓሜ መምህር) የኢየሱስን የባሕርይ አምላክነትና ከአብ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር የተካከለ መኾኑን ለማመን የተቸገሩና ፈራጅነቱን የካዱ ተጠራጣሪዎች ከሚያቀርቧቸው ጥያቄዎች አንደኛው በሮሜ 8፡34 ላይ ያለው ኀይለ ቃል ነው፡፡ ይኽ “እስመ ለሊሁ ያጸድቅ መኑ ዘይኴንን ክርስቶስ ሞተ ወተንሥአ እሙታን ወሀሎ ይነብር በየማነ

ሮሜ 8፡34 Read More »

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤክርስቲያን ታሪክ ሊቀ ካህናት ክንፈ ገብርኤል

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤክርስቲያን ታሪክ ሊቀ ካህናት ክንፈ ገብርኤል ምንጭ፦ http://www.eotc-patriarch.org/history_am.html ክፍል 1 ክርስቶስ በተወለደ ጊዜ “ነገሥተ ሳባ ወዐረብ ጋዳ ያመጽኡ” “የሳባና የዐረብ ነገሥታት እጅ መንሻ ያቀርባሉ” /መዝ.71,10/ ነቢዩ ዳዊት “ይገንዩ ቅድሜሁ ኢትዮጵያ ወጸላእቱሂ ሐመደ ይቀምሑ፤ ነገሥተ ተርሲስ ወደስያት አምኃ ያበውኡ፤ ነገሥተ ሳባ ወዐረብ ጋዳ ያመጽኡ፤ ወይሰግዱ ሎቱ ኲሎሙ ነገሥተ ምድር ኢትዮጵያውያን በፊቱ ይሰግዳሉ፤ ጠላቶቹም

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤክርስቲያን ታሪክ ሊቀ ካህናት ክንፈ ገብርኤል Read More »

የሚበሉ እና የማይበሉ

የሚበሉ እና የማይበሉ (እንድንበላቸው የተፈቀዱት)ከእንስሳት ወገን የኾኑት ለመበላት የግድ ኹለት  ነገሮችን ማሟላት አለባቸው።ሰኮናቸው የተሰነጠቀና  የሚያመሰኩ(የሚያመነዥጉ) መኾን አለባቸው ሁለቱንም ያልሆኑ ብቻ ሳይሆን ከሁለቱ አንዱንም የማያሟሉ ደግሞ አይበሉም፡፡ ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፲፬ ፫፤፬  ርኩስን ነገር ሁሉ አትብላ። የምትበሉአቸው እንስሶች እነዚህ ናቸው፤ በሬ፥ ፭    በግ፥ ፍየል፥ ዋላ፥ ሚዳቋ፥ የበረሃ ፍየል፥ አጋዘን፥ አጭ፥ በራይሌ፥ ድኵላ። ፮    ከእንስሶች ሰኮናው የተሰነጠቀውን፥ ጥፍሩም

የሚበሉ እና የማይበሉ Read More »

ዳውንሎድ ሞባይል አፕ

ሶሻል ሚድያ ላይ ያግኙን

 

Copyright © 2010 – 2025 zetewahedo.com | All rights reserved.
error: Content is protected !!
Scroll to Top