መንፈስ ቅዱስ

መንፈስ ቅዱስ ማነው? እዚህ በመጫን ያንብቡ መንፈስ ቅዱስ ይህ መንፈስ ቅዱስ የሚለው ስም ለዘላለም ከአብና ከወልድ ጋር የነበረ ፣ ያለና የሚኖር የእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ የህላዌ ( የአነዋወር ) ስሙ ነው ፤ ይህ ስም ከእርሱ በስተቀር ለማንም አይሰጥም ፤ ከእርሱ ውጭ ማንም በዚህ ስም አይጠራም ። መንፈስ ቅዱስ በግሪክ ፓራክሊቶስ ተብሎ ይጠራል ትርጎሙም ፦ መንፅሂ [ […]

መንፈስ ቅዱስ Read More »