zetewahedo Posts

ወላዲተ አምላክ በነገር ድኅነት

ዳግሚተ ሔዋን (አዲሲቱዋ ሔዋን ) ልዑለ ባሕርይ እግዚአብሔር  << በአንተና በሴቲቱ በዘርህና በዘርዋ መካከል ጠላትነትን አደርጋለሁ : እርሱ እራስህን ይቀጠቅጣል አንተም ሰኮናውን ትነክሳለህ :: >> ( ኦሪት ዘፍጥረት ምህራፍ 3 ቁጥር 15 ) ሲል የተናገረው ይህ ተስፋ ትንቢት መፍቀሬ ስብእ የሆነው አምላክ ለሰው ልጆች ያለውን አምላካዊ የአድኅኖት ዕቅድና በጎ ፈቃድ የሚገልጥ መሪ ቃለ ተስፋ ነው […]

ወላዲተ አምላክ በነገር ድኅነት Read More »

ከሩካቤ ሥጋ የምንታቀብበት ጊዜያት/ቀናት/ እና ምክንያት

አሥራ አምስቱ ከሩካቤ ሥጋ የምንከለከልባቸው ጊዜያት/ቀናት/ እና ምክንያት ከነ ማብራሪያቸው ፈታ ተደርገው በማያዳግም ሁኔታ ስለተጻፉ ተረጋግታችሁ በረዝምም በትዕግስት አንብቡ ‹‹ትዳር እና ሕገ ሩካቤ ችግሩ እና መፍትሔው›› ከሚለው በቅርቡ ከሚታተመው ያለሰስት እንድታነቡት የቀረበ ቀሲስ መምህር ሄኖክ ወልደ-ማርያም አንደ ቤተ ክርስትያን ቀኖና በአጽዋማት ወቅት ‹‹ሩካቤ ይፈጸማል ወይስ አይፈጸምም›› የሚለው ጥያቄ ‹‹በጾም ዓሳ ይበላል ወይስ አይበላም›› ብሎ እንደመጠየቅ ነው፡፡

ከሩካቤ ሥጋ የምንታቀብበት ጊዜያት/ቀናት/ እና ምክንያት Read More »

እንደቸርነትህ

እንደቸርነትህ እንደቸርነትህ አቤቱ ማረኝ /2/ እንደምሕረትህ ይቅርታን ስጠኝ /2/ ከኃጢአቴም አንጻኝ ከክፉ በደሌ /2/ ለዚያች ክፉ ኃጢአት እንዳልሆናት ሎሌ /2/ እኔም አበሳየን በደሌን ሳውቀው /2/ ፍጹም የሚያድነኝ ቸርነትህ ነው /2/ አንተን ብቻ በደልኩ ክፉም አደረግሁ /2/ አሁን ይቅር በለኝ ከፊትህ ወደቅሁ /2/ ከፊትህ ወድቄ ስለምን አንተን /2/ መውደቄን ተመልከት አምላከ ብርሃን /2/ አሁን ትባርክ ዘንድ

እንደቸርነትህ Read More »

ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው

ቤተ ክርስቲያን ስለ ክርስቶስ የምትመሰክራቸው እውነቶች በኒቅያ የተሰበሰቡት አባቶቻችን በአርዮስ የቀረበላቸውን የስህተት ትምህርት ፊት ለፊት በእግዚአብሔር ቃል ሲቃወሙት በሌላ በኩል ደግሞ ቤተ ክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስን ተከትላ የምታስተምረውን ትምህርት በሚገባ መግለጥ ነበረባቸው። በሚቀጥሉት ክፍሎች የምናገኛቸው ሐረጎችና ቃላት አባቶቻችን መጽሐፍቅዱስ ስለ ጌታችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚያስተምራቸው እውነቶች ጠቅለል አድርገው የገለጡበት ክፍል ነው። እነዚህን የመጽሐፍ ቅዱስን እውነቶች በመያዝ

ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው Read More »

ኢየሱስ ክርስቶስ የባሕርይ አምላክ ነው

ኢየሱስ ክርስቶስ የባሕርይ አምላክ ነው (ሊቀ ካህናት ኃይለ ሥላሴ አለማየሁ) የጌታችን እና የአምላካችን የኢየሱስ ክርስቶስን የባሕርይ አምላክነት ለማወቅ  የአምላክነትን የመለኮትንና የባህሪይን ትርጉምና ምሥጢር በትክክል መረዳት ያስፈልጋል:: ከዚህም ጋር አምላክ  ሰው የሆነበትን ምሥጢርና ምክንያት በሚገባ መረዳት ተገቢ ነው:: አምላክ ማለት ፈጣሪ ገዥ  ፈራጅ መጋቢ ሠራዒ ከሃሊ ማለት ነው:: አምላክነት የባሕርይ ገንዘቡ የሆነም እግዚአብሔር ብቻ  በመሆኑ  እሱ

ኢየሱስ ክርስቶስ የባሕርይ አምላክ ነው Read More »

አባታችን ሆይ

አባታችን ሆይ  በአማርኛ  አባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖርስምህ ይቀደስ ፣ መንግስትህ ትምጣፍቃድህ በሰማይ እንደሆነችእንዲሁም በምድር ትሁን የእለት እንጀራችንን ስጠን ዛሬበደላችንንም ይቅር በልእኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንልአቤቱ ወደ ፈተና አታግባንከክፉ ሁሉ አድነን እንጂመንግስት ያንተ ናትናሃይለ ክብር ምስጋና ፣ ለዘላለሙ አሜን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ፣ በአማርኛ  እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይበመላኩ በቅዱስ ገብርኤል ሰላምታሰላም እንልሻለን ፣ በሃሳብሽ ድንግል ነሽበስጋሽም

አባታችን ሆይ Read More »

አምስቱ አዕማደ ሚስጥራት

አምስቱ አዕማደ ሚስጥራት አምድ ፤ ማለት ምሰሶ ማለት ሲሆን አእማድ ማለት ምሰሶዎች ማለት ነው ። ቤት በአምድ (በኮለም) እንደሚፀና ፤ ሃይማኖትም በነዚህ ምሥጢራት ተጠቃሎ ይገለጻል ፤ ምዕመናንም እነዚህን ምሥጢራት በመማር ፀንተው ይኖራሉ ። ምሥጢር ፤ ማለት ለተወሰነ ጊዜ በተወሰኑ ሰዎች ብቻ ተጠብቆ የሚቆይ ሲሆን ፤ በዚህ ትምህርታችን ግን በሚታዩ ምሳሌዎች የማይታየውን የሃይማኖት ምሥጢር መረዳት ፤

አምስቱ አዕማደ ሚስጥራት Read More »

ነገረ ድኅነት

ነገረ ድኅነት በመጽሐፍ ቅዱስ እዚህ በመጫን ያንብቡ   ነገረ ድኅነት በመጽሐፍ ቅዱስ   በዳዊት አብርሃም          መጋቢት ፳፱ ቀን ፳፻፲ ዓ.ም ስለ ነገረ ድኅነትም ኾነ ስለማናቸውም ሃይማኖታዊ ጉዳይ ስናጠና አንዲት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ላይ ብቻ መመርኮዝ የለብንም፡፡ አንዲቷን ጥቅስ ከአጠቃላዩ የመጽሐፍ ቅዱስ ዐሳብ ለይተንና ከሌሎች ጥቅሶች ነጥለን መመልከት የተሳሳተ ድምዳሜ ላይ ያደርሳል፡፡ ኦርቶዶክሳዊውን የነገረ

ነገረ ድኅነት Read More »

ዳውንሎድ ሞባይል አፕ

ሶሻል ሚድያ ላይ ያግኙን

Copyright © 2010 – 2025 zetewahedo.com | All rights reserved.
error: Content is protected !!
Scroll to Top