zetewahedo Posts

ትምህርተ ሃይማኖት

ትምህርተ ሃይማኖት በሊቀ ካህናት ኃይለሥላሴ ዓለማየሁ ወልድ ዋሕድ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንና የሌሎች አኃት አብያተ ክርስቲያናት መሠረታዊ እምነት «ተዋሕዶ» ነው። ተዋሕዶን የሚተረጉም ኃይለ ቃልም ፣ «ወልድ ዋሕድ» የሚለው ነው። ወልድ ዋሕድ ለሚለው ሥያሜ መሠረቱ «ቃል ሥጋ ኮነ» የሚለው ቃለ ወንጌል ነው። ዮሐ ፩፥፲፬። ስለሆነም፣ የዚህ ዝግጅት ዐቢይ ርእስ /ዋና ርእስ/ ወልድ ዋሕድ […]

ትምህርተ ሃይማኖት Read More »

የኢየሱስ ክርስቶስ ታሪክ

የኢየሱስ ክርስቶስ ታሪክ፦የጌታችን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ታሪክ የምናጠናው በአራቱ ወንጌላት አቀራረብ መሠረት ነው። ስናጠናም የታሪኩን ቅደም ተከተል በመጠበቅ ይሆናል።የኢየሱስ ክርስቶስ ቀዳማዊነት፦ከአራቱ ወንጌላት ውስጥ የኢየሱስ ክርስቶስን ቀዳማዊነት በመተረክ የሚጀምረው የዮሐንስ ወንጌል ነው። ቀዳማዊነት ስንል ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለም ከመፈጠሩ በፊት የነበረ፤ አልፋና ዖሜጋ፤ መጀመሪያና መጨረሻ የሌለው፤ ሁሉ በእርሱ የሆነ፤ ማንም የማይቀድመው፤ ለዘመኑ ጥንት ወይም ፍጻሜ የሌለው

የኢየሱስ ክርስቶስ ታሪክ Read More »

ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ስለመባሉ

ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ስለመባሉ ከሌሎች ሐዲሳት እነዚህ ክፍሎች ይጠቁሙናል፦ 􀂾 እንግዲህ ይህን እናንተ የሰቀላችሁትን ኢየሱስን እግዚአብሔር ጌታም ክርስቶስም እንዳደረገው የእስራኤል ወገን ሁሉ በእርግጥ ይወቅ። የሐዋ. ፪፡፴፮፤􀂾 ወዲያውም ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ በምኵራቦቹ ሰበከ። የሰሙትም ሁሉ ተገረሙና። ይህ በኢየሩሳሌም ይህን ስም የሚጠሩትን ያጠፋ አይደለምን? ስለዚህስ ታስረው ወደ ካህናት አለቆች ይወስዳቸው ዘንድ ወደዚህ

ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ ስለመባሉ Read More »

አራቱ ወንጌላት

✥ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ እዚህ በመጫን ያንብቡ ✥ ፹፩ (81) መፅሐፍ ቅዱስ እዚህ በመጫን ያንብቡ አራቱ ወንጌላት(ማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስ፣ ዮሐንስ) ወንጌል የሚለው ቃል ትርጉም፦ በግእዝና በአማርኛ <ወንጌል> የምንለው ቃል ትርጉም፦ ብስራት፣ ስብከት፣ የምሥራች ማለት ነው። ይህ ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ ተገልጦ ከመታየቱ በፊት በግሪክ ቋንቋለሚወዱት ሰው የምሥራች ተብሎ የሚሰጥ የደስታ መግለጫ የሆነ መልካም ስጦታን ያመለክት ነበር። ከክርስቶስ

አራቱ ወንጌላት Read More »

ነገረ ቅዱሳን

ነገረ ቅዱሳን •‹‹ነገር›› ማለት፡- በቤተክርስቲያን የአንድነት ትምህርት ሙሉ መግለጫ በመሆን ያገለግላል፡፡•በዚህ ነገር ስንል ስለአንድ ነገር የሚናገር፣ የሚያስረዳ፣ የሚተርክ ለዛ ለሚነገርለት ነገር እንደመግለጫ አስረጂ ሆኖ የሚቀርብ ቃል ነው፡፡ቅዱስ ማለት•‹‹ቅዱስ›› ማለት ‹‹ቀደሰ›› ከሚለው የግእዝ ግስ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም ለየ፣ አከበረ፣ አመሰገነ፣ አገነነ፣መረጠ፣ አጠራ፣ አነጻ፣ ባረከ ወዘተ … ማለት ነው፡፡•በመሆኑም ቀደሰ ሲል ከርኩሰት፣ ከኃጢአት መንጻት፣ በማየ ቅድስና መንጻት

ነገረ ቅዱሳን Read More »

ቅዱሳን፣ጻድቃን፣ሰማዕታት በመፅሓፍ ቅዱስ

ቅዱሳን፣ጻድቃን፣ሰማዕታት በመፅሓፍ ቅዱስ በብሉይ ኪዳን • ኢያሱ ጸሐይን አቆመ።(ኢያ.10፣13) ሕዝቡም ጠላቶቻቸውን እስኪበቀሉ ድረስ ፀሐይ ቆመ፥ ጨረቃም ዘገየ።• ሶምሶን የመኳንንቱን ቤት አፍርሷል።(መሳ.16፣30) ምሰሶቹን በሙሉ ኅይሉ ገፋ፥ ቤቱም በውስጡ በነበሩት በመኳንንቱም በሕዝቡም ሁሉ ላይ ወደቀ።• ኤልያስ ሰማይን ለጉሟል ደግሞም መልሶ ዝናብ እንዲዘንብ አድርጓል።(1ኛ ነገ18፣41-45) ከጥቂትም ጊዜ በኋላ ሰማዩ ከደመናውና ከነፋሱ የተነሣ ጨለመ፥ ብዙም ዝናብ ሆነ፤• አልያስም ኤልሳዕም

ቅዱሳን፣ጻድቃን፣ሰማዕታት በመፅሓፍ ቅዱስ Read More »

የቅዱሳን አማላጅነት በአፀደ ሥጋ እና በአጸደ ነፍስ

የቅዱሳን አማላጅነት በአፀደ ሥጋ እና በአጸደ ነፍስ የአማላጅነት ትምህርት በዘመነ አበው በሕገ ልቡና፣ በዘመነ ኦሪት በመጻሕፍተ ብሉያት በዘመነ ሐዲስ በመጻሕፍተ ሐዲሳት የነበረና አሁንም ያለ ወደፊትም የሚቀጥል ትምህርት እንጂ ከጊዜ በኋላ ድንገት የመጣ አይደለም፡፡ ቅድስት ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያናችንም የቅዱሳት መጻሕፍትን የሐዋርያትንና የሊቃውንትን ትምህርትና ትውፊት ታስተምራለች፡፡ አማላጅነት እግዚአብሔር የሚፈቅደውና የሚወደው እንጂ ሰው ሰራሽ ልማዳዊ ወግ አይደለም ከቤተ ክርስቲያን

የቅዱሳን አማላጅነት በአፀደ ሥጋ እና በአጸደ ነፍስ Read More »

አማላጅነት

አማላጅነት ምልጃ ማለት አንዱ ስለሌላው የሚያደርገው ልመናና ጸሎት ነው፡፡ አንድ ሰው ሌላውን ሰው ያስቀየመ በደለኛ፤ አንድም ጥፋቱን በመገንዘቡ ወይም ካስቀየመው ሰው በኩል የነበረውንና ሊኖረው የሚችለው ጥቅም ስለሚቀርበት ወይም ደግሞ ከዚያ ካስቀየመው ሰው ጋር በሰላም ካልኖረ ችግር ሊደርስበት ስለሚችል አስታርቁኝ ብሎ አማላጅ ይልካል፡፡ አማላጅ በመላክ ፈንታ ራሱ ሄዶ ይቅርታ የማይጠይቀው አንድም ያስቀየመውን ሰው ከማክበሩ የተነሣ በቀጥታ

አማላጅነት Read More »

ዳውንሎድ ሞባይል አፕ

ሶሻል ሚድያ ላይ ያግኙን

Copyright © 2010 – 2025 zetewahedo.com | All rights reserved.
error: Content is protected !!
Scroll to Top