zetewahedo Posts

ነገረ ማርያም

ነገረ ማርያም መጋቤ ሃይማኖት ቀሲስ አሐዱ አስረስ ነገረ ማርያም ከሁለት ቃላት የተገኘ ነው። ነገር፣ የአንድን ትምህርት መግለጫ አጉልቶ የሚያሳይ ሲሆን ማርያም፣ የእመቤታችን መጠሪያ ስም ነው። በመሆኑም ነገረ ማርያም ማለት በእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በኩል እግዚአብሔር ወዶ ፈቅዶ ለሰው ልጅ የገለጠውን ምሥጢር የምንማርበት ትምህርት ነው። ስለ እመቤታችን ያለው ትምህርት እጅጉን ሰፊ ስለሆነ በዚች መልእክት ላይ ነገረ […]

ነገረ ማርያም Read More »

ስለ እመቤታችን ቅዱሳን መጻሕፍት ምን ይላሉ

ብዙኃን_ማርያም “እግዚአብሔር ጽዮንን መርጦአታልና፥ ማደሪያውም ትሆነው ዘንድ ወድዶአታልና፥ እንዲህ ብሎ። ይህች ለዘላለም ማረፊያዬ ናት፤ መርጫታለሁና በዚህች አድራለሁ”( መዝ 132÷13-14)በቤተ ክርስቲያናችን ከሚዘከሩ የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ክብረ በዓላት መካከል መስከረም ፳፩ ቀን የሚውለው በዓል ‹ብዙኃን ማርያም› በመባል ይታወቃል፡፡በዓሉ በ፪ ዐበይት ምክንያቶች ይከበራል፤፩ኛ. ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን ሃይማኖታዊ ውሳኔ ለማዘጋጀት ከሩቅም ከቅርብም የተሰባሰቡት ቀን ሲሆን።፪ኛ .ደግሞ ጌታችን አምላካችን

ስለ እመቤታችን ቅዱሳን መጻሕፍት ምን ይላሉ Read More »

ሰባቱ አፅዋማት

1.ፆመ ኢየሱስ፦ ዓብይ ፆም (ሁዳዴ) አብይ ፆም መባሉ ትልቅና ታላቅ መሆኑን ለማሳወቅ ነው። ይህ ፆም ታላቅ መባሉም ለ55 ቀናት ያህል መፆሙ እና ከሌሎች አፅዋማት ጋር ሲነፃፀር በቁጥር መብለጡ ብቻ ሳይሆን ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በገዳመ ቆሮንቶስ መፆም ሳይገባው ለእኛ አርአያና ትልቅ ምሳሌ ለመሆን የፆመው ፆምም በመሆኑ ነው። {የሰው ልጅ የጠፋውን ሊፈልግና ሊያድን መጥቷልና} የተሰኘውን

ሰባቱ አፅዋማት Read More »

ሰባቱ ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን

ሰባቱ ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን ምሥጢር ማለት ቃሉ የግሪክ ቋንቋ ሆኖ ቃሉ ከግዕዝና ከአማርኛ በቀጥታ የተወረሰ ሲሆን ትርጉሙም ድብቅ ፣ ስውር፣ ሽሽግ፣ ረቂቅ ፣ ለቅርብ ዘመድ ካልሆነ በቀር የማይገለጥ ማለት ነው፡፡ ለሁለት የሚከፈል ሲሆን ይኸውም የፍጡር ሚሥጢርና የፈጣሪ ሚስጥር በመባል ይታወቃል፡፡ የፍጡር ምስጢር ሁለት ይዘት አለው፡፡ የሰውና የመላዕክት ምስጢር ይባላል፡፡ በቤተክርስቲያን ውስጥ የሚገኘው የፈጣሪ የእግዚአብሔር ሚስጥር

ሰባቱ ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን Read More »

ሥነ ፍጥረት

ሥነ ፍጥረት (የዓለም አፈጣጠር) እግዚአብሔር በስድስት ቀናት ውስጥ የፈጠራቸው ፍጥረታት በየወገናቸው ሲቆጠሩ ሃያ ሁለት ሲሆኑ :: በመጀመሪያው ቀን እሑድ የተፈጠሩት ፍጥረታት ስምንት ናቸው ::1  ጨለማ        3  ውሃ        5  ነፋስ (አየር)     7  መላእክት2  መሬት        4  እሳት       6  ሰባቱ ሰማያት     8 ብርሃን ዓለሞች በእግዚአብሔር ቃል እንደተፈጠሩ የሚታየውም ከማይታው እንደሆነ (እንደተፈጠረ) እናምናለን ። ዕብ 11 ፥ 3 በማለት ቅዱስ

ሥነ ፍጥረት Read More »

ምን ዓይነት ጸሎት በየትኛው ሰዓት እንጸልይ

ምን ዓይነት ጸሎት በየትኛው ሰዓት እንጸልይ? የጸሎት ጊዜያት  ልበ  አምላክ ነቢየ  ልዑል ቅዱስ ዳዊት”ስብዓ ለእለትየ እሴብሐከ በእንተ ኵነኔ ጽድቅከ ፣ስለ ጽድቅህ ፍርድ በቀን ሰባት ጊዜ አመሰግንሃለው”/መዝ 118-164/ብሎ እንደተናገረ  ክርስቲያን የሆነ ሁሉ ሰባት ጊዜ በየእለቱ  እንዲጸልይ ቤተ ክርስቲያን ታስተምረናለች፡፡ሰባቱ የጸሎት ጊዜያትም የሚከተሉት ናቸው፡፡ 1.1   ጸሎተ ነግህ ቅዱስ ዳዊት “አምላኬ አምላኬ በማለዳ ወደ አንተ እገሰግሳለሁ” መዝ 62÷11 እንዳለ ሌሊቱ አልፎ

ምን ዓይነት ጸሎት በየትኛው ሰዓት እንጸልይ Read More »

ማህተብ

ማዕተብ በቤተክርስቲያን ምን ማለት ነው? ማህተብ ለምን እናስራለን ? “ማህተብህን በአንገትህ እሰረው ስትሔድ ይመራሃል ስትተኛ ይጠብቅሃል ” ምሳ 6÷21 ማዕተብ (አተበ፤ አመለከተ ፤ባረከ) ከሚለው የግእዝ ቃል የተገኘ ነው፡፡ይህም ማለት መታወቂያ ፤ ምልክት ማለት ነው፡፡ይህም ያመኑትንና የተጠመቁትን ካላመኑትና ካልተጠመቁት የሚለዮበት የክርስቲያን መታወቂያ ነው፡፡ የዚህ ምልክት መሠረቱና ምሳሌውም ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከተቀበለው ጸዋትወ መከራ አንዱ በገመድ

ማህተብ Read More »

መስቀል

‹‹መስቀል ለእለ ነአምን መድኅን›› ቅዱስ ያሬድ  በመጋቢ ሀዲስ ምስጢረ ስላሴ ማናዬ  ‹‹መስቀል ለእለ ነአምን መድኅን – መስቀል ለምናምን መድኃኒት ነው››። ስለነገረ መስቀሉ ከተናገሩ ሊቃውንት የኢትዮጵያው ሊቅ ቅዱስ ያሬድ ትልቅ ድርሻ አለው። በአምስቱም ድርሰቶቹ በሰፊው ስለ መስቀል ዘምሯል፣ ተናግሯል፣ አመስጥሯል። ከላይ ያነሳነውን ኃይለ ቃል የተናገረውም እርሱ ነው። ምክንያቱም የቅዱስ ያሬድ ድርሰቶች ስለ ነገረ ድኅነነት ያጠነጥናሉ። እግዚአብሔር

መስቀል Read More »

ዳውንሎድ ሞባይል አፕ

ሶሻል ሚድያ ላይ ያግኙን

Copyright © 2010 – 2025 zetewahedo.com | All rights reserved.
error: Content is protected !!
Scroll to Top